መፅሐፍ ለማያነብ ወይም አንብቦ ለማያቅ ሰው 10 ምርጥ መፅሀፍትን እንዳነብ ጋብዙኝ For someone who don't have a habit of reading and who have never read a single book except educational, what are the 10 books you recommend me to read? put them in order (i prefer Amharic books)
Jan 16, 2026ገና ጀማሪ ከሰለሆንክ ማንበብ አንዳይሰለችህ ዘና እያልክ ምታነበው ግን ትልቅ ትምርት ምትማርበትን መፅሀፍ ልጠቁምህ 1 ትኩሳት _ደራሲ ስብሀት ገ/እግዚአብሄር በጣም ገራሚ ሰው ነው ከቻልክ ሌሎች መፅሀፎቹንም አንብባቸው (ሌቱም አይነጋልኝ) # ዙበይዳ _አሌክስ አብርሀም #ግራጫ ቃጭሎች _አዳም ረታ # የጭን ቁስል # ሮዛ ቁ1 # የኦጋዴን ድመቶች _ይስማከ ወርቁ ብዙ አሪፍ መፅሀፎች አሉት
Jan 16, 2026