#religion
Pls ortodoxoch kdame sga ybelal ende bethtna melsulgn lelochachu tewu
Jan 16, 20263 engagements
Pls ortodoxoch kdame sga ybelal ende bethtna melsulgn lelochachu tewu
Jan 16, 2026ነገ ጋድ/ጾም/ አይደለም መብላት ትችላላችሁ የተለያየ ዝግጅት ያደረጋችሁም ሰዎች ጾም ስላልሆነ አትሳቀቁ። ነገር ግን መጾም እፈልጋለሁ ያለ ሰው መጾም ይችላል ግን ሳይረብሽ ነው። ይችን የሦስት ቀኗን ጋድ በሐተታ መልክ ግን የአንድ ጉባኤ ቤት አብነት እንደ ተሰራ ቀኖና ተደርጎ አይደነገገም !
Jan 16, 2026Awo ehud gn aychalem
Jan 16, 2026ስለምትበላው ሳይሆን ስለምታስበው ስለምታወራው ተጠንቀቅ። Show atabeza showam
Jan 16, 2026