ሴቶች የተፈጠራችሁበት ዓላማ ምንድነው ? ለምንድነው የተፈጠራችኹት ? ( ስድብ ምናምን ወይም ዙሪያ ጥምጥም አትሂዱ ባካችኹ በአጭር እና በግልፅ አማርኛ ብቻ በቅንነት አስረዱን )
Jan 16, 2026የፈጠረንን አካል ጠይቅ ለምን አላማ እንደፈጠረን።
Jan 16, 2026ሴቶች የተፈጠራችሁበት ዓላማ ምንድነው ? ለምንድነው የተፈጠራችኹት ? ( ስድብ ምናምን ወይም ዙሪያ ጥምጥም አትሂዱ ባካችኹ በአጭር እና በግልፅ አማርኛ ብቻ በቅንነት አስረዱን )
Jan 16, 2026የፈጠረንን አካል ጠይቅ ለምን አላማ እንደፈጠረን።
Jan 16, 2026እግዚአብሔር ለማመስገን ክብሩን ለመውረስ ነው የተፈጠርኩት
Jan 16, 2026እሱማ በጥቅሉ የሰው ልጅ ( ወንድም ሴትም ) ሊመልሰው የሚምችለው ምላሽ ነው ! ! ጥያቄዬ ሴቶች ለምንድነው የተፈጠራችኹት ነው ? ? ራሳችኹን ችላችኹ መልሱ ! !
Jan 16, 2026ሴት ከ ወንድ በምን ተለይታ ነው ሴቶች ብለህ የምጠይቀው
Jan 16, 2026ስትፈጠሩ ጎዶሎ ስለነበራችሁ እና ብቸኛ እንዳትሆኑ ዘንድ ሙሉ ሆነን ልናሞዋላችሁ መጣን 🤣
Jan 16, 2026ሥላሴ አዳምን ጎዶሎ አድርገው ፈጠሩ የሚል ከየት አገኘሽ ? በአርያቸው እና በምሳሌአቸው የተፈጠረስ አዳም ጎዶሎ ነበረ እንዴት ልትይ ቻልሽ ? ከምነወ ተነስተሽ ? ?
Jan 16, 2026i don't think ለ አለማ የተፈጠርኩ። i am here in random chance but i can create my own purpose.
Jan 16, 2026አንተ ለምን ተፈጠርክ
Jan 16, 2026ይኽን እኮ ነው ያልኩት ዙሪያ ጥምጥም አትሂዱ ! ! የእኔን ከፈለግሽ ሌላ ጊዜ በራስሽ መንገድና በራስሽ የጥያቄ ማዕድ ላይ አቅርቢ ! ! ለአኹኑ ግን የእኔን ጥያቄ መልሽ 😁
Jan 16, 2026yetefeterkut yemengstu werash lemehon new. alama/ra'ey mnamn kalk gn esu yeminor enji yemiwera aydelem.
Jan 20, 2026To live
Jan 16, 2026ታዘብኩ በጣም ታዘብኩ በውነት አንድም እኔ እንደዚህ ነኝ ብላ ስለራሷ ምታወራ እንስት አላየሁም እና ምን ተረዳው አብዛኛው ሴት ወገኔ ዝምብሎ በነ እገሌ ልፍለፋ እና ቧልት የተወጠረ ልብ እና ጭንቅላት እንጂ እውቀቱ የላችሁም እግዝዮ
Jan 16, 2026Looking at your answers, I’m really surprised you hate women this much( I have seen most of your answers in others questions as well). You try to use religion to oppress women and you have deep hatred. Whether you like it or not, we are gonna shine and have our purposes that won’t include misogynistic men like you. We aren’t here to serve you..get over yourself!
Jan 16, 2026@ Tekusat ድመትህ በተፈጥሮአዊ ባሕሪዋ ወንድ ፈልጋ ያሳየችውን አካላዊ ምልክት ከበሽታ ቆጥረኽ እሪሪሪሪሪ ስትል እውነታውን ብነግርኽ በደም ፍላት block አድርገኸኝ ነበረ ለዛም ልመልስልኽ አልችልም ! ! እኔ አኹን እዚኽ ካሉት የሴት ፌሚኒስቶች በላይ የወንዶቹን ነው ያልቻልኩት 😂😂
Jan 16, 2026ይሔን ለመረዳት የከበደህ ድፍን ጭንቅላት በቅንነት ትላለህ ገሶ
Jan 16, 2026Mn agbah😳
Jan 16, 2026ሌላ መልስ የሌላት እንስት ! 😂
Jan 16, 2026