Noael153
#business
ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ልጀምር ነበር እና ምታቁ ካላቹ ምን ያህል ብር ያስፈልጋል ከዜሮ ነው ምጀምረው ሞያ ብቻ እንጂ እቃው የለኝም.... ቤት ኪራይ 15k አገኝቻለሁ
Jan 16, 20265 engagements
ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ልጀምር ነበር እና ምታቁ ካላቹ ምን ያህል ብር ያስፈልጋል ከዜሮ ነው ምጀምረው ሞያ ብቻ እንጂ እቃው የለኝም.... ቤት ኪራይ 15k አገኝቻለሁ
Jan 16, 2026Be defret endatgebabet mejemeria.sew ga eyeserah gebeya tenat arg 15k bwt kiray wd new
Jan 16, 2026Amsegnalhu 🙏 ene enkuan ahun tektre eyserahu nw ena enem yefrahut eza akababi sraw baynors ymilw nw
Jan 16, 2026If u have a material list I can provide u the materials that u need used or new one
Jan 16, 2026Ok inbox @BEKAELECTRONICS
Jan 16, 2026ምን አይነት ነው ምትጀምረው ስልክ፣ቲቪ፣ኦቭን... ሁሉም ይለያያል ግን መሰረታዊ የሆኑትን እቃዎች ለመግዛት እስከ 40k ይበቃካል ከዛን እያየክ የተወሰኑ ትጨምርበታለህ
Jan 18, 2026