kll552
#other
ፖላምፕሌት ምትበሉ ሰዎች ሆይ ለምን አታርፉም? እናንተ ስለምትገዙ እኮ ነው ሰው ወደዚ business የተሰማራው።
Jan 15, 202612 engagements
ፖላምፕሌት ምትበሉ ሰዎች ሆይ ለምን አታርፉም? እናንተ ስለምትገዙ እኮ ነው ሰው ወደዚ business የተሰማራው።
Jan 15, 2026Where can I find it tho? I'm extremely underweight 😩😩
Jan 16, 2026ባትበሉ ጥሩ ነው ምክንያቱም አንደኛ ፕላንፕሌት የሚያስፈልጋቸው ግን መግዛት የማይችሉ አሉ ደግሞ አስፈልጊነቱ ከጤና አኳያ ስለሆነ እባካቹ የስኳር ህመም ከሌለባቹ አትጠቀሙት ሁለተኛ ምርቱ በጉበት በሽታ ወይም በኢፒታይተስ ቢ እንድትጠቁ ያደርጋቹሃል ስለዚህ ስትገዙ እንኳን ጠይቁ how they store አቀማመጥ በጣም ይወስነዋል ስለዚህ ውፍረት ቀነስኩ gym ስለምሄድ ብላቹ አትልከስከሱ መልካም ቀን
Jan 16, 2026Who told you hep b is food borne illness nigga 🫢 don't spread mis information
Mar 19, 2026እና ምን እንብላ 😭😭
Jan 16, 2026😒
Jan 16, 2026