Geremegn532
#society
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እናማ ትላንት ህዝቤ ሁሉ speed መቶኮ some stuff, some stuff ሲል ሰምቼ ማታ ዩትዩብ ላይ ለማየት ሞከርኩ ቪዲዮ ሳይ miss Africa የተባለችው ልጅ እድሜዋን ሲጠይቃት 20 አለችው ልበል!? What the hell !! ነው ወይንስ ትርጉሙ አልገባኝም ? ሆ! እኔኮ እሷን ባክል 25-27 ይሞላኝ ነበር? እና ወደ ጥያቄዬ ስገባ አንዳንዶቻቹ ግን እንዴት ነው እድሜያችሁን control ማድረግ ምትችሉት ? please tell me i need it
Jan 15, 20268 engagements