Beloyal45128.5
#religion
መዝሙረ ዳዊት ke segno esje ehud minebebut be kutr ngerugn endate endehone
Jan 15, 20262 engagements
መዝሙረ ዳዊት ke segno esje ehud minebebut be kutr ngerugn endate endehone
Jan 15, 2026ሙሉው 150ውን መዝሙር በሰባት ቀን ውስጥ እንድንደግመው አባቶቻችን በትውፊት በየዕለቱ ከፋፍለውልናል። ከመዝሙር 1 እስከ መዝሙር 30 የሰኞ፣ ከመዝሙር 31 እስከ መዝሙር 60 የማክሰኞ፣ ከመዝሙር 61 እስከ መዝሙር 80 የረቡዕ፣ ከመዝሙር 81 እስከ መዝሙር 110 የኀሙስ፣ ከመዝሙር 111 እስከ መዝሙር 130 የዓርብ፣ ከመዝሙር 131 እስከ መዝሙር 150 ያለው የቅዳሜ ነው። አንድ ንጉሥ የሚባለው አሥሩ መዝሙር ነው። እሑድ መሓልየ መሓልይ ዘሰሎሞንና መሓልየ ነቢያትን መጸለይ ነው።
Jan 15, 2026ራሱ መዝሙረ ዳዊቱ እኮ የተከፋፈለ ነው የመፅሀፍ ቅዱሱ ሳይሆን ለብቻው ያለውን ተጠቀሚ እህት አለም
Jan 15, 2026