UmberViper1538.5
#health
Hello ppl ከ 6 ቀን በፊት አደገኛ ጉንፋን ይዞኝ ነበር እና cough syrup ወስጄ ትንሽ ተሽሎኝ ነበር ግን ደሞ ቢያንስ ሳሉ ቆምዋል :: አሁን ግን ብርድ ብርድ ይሰማኛል even አልጋ ውስጥ ሆኘ ይበርደኛል :: ግን ደሞ የ ሆነ ሙቀት ውስጤ አለ ::even ያለበኛል በጣም (ከ አልጋ ወጭ ይሻላል):: እና ምንድነው ይሄ? ምንላድርግበት?
Jan 14, 20267 engagements