SoftDingo34112.5
#business
የባጃጅ ቦሎ ለማሳደስ ምን ምን ያስፈልጋል እና ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል??
Jan 14, 20263 engagements
የባጃጅ ቦሎ ለማሳደስ ምን ምን ያስፈልጋል እና ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል??
Jan 14, 2026Eske musnaw 2200
Jan 14, 2026erase heje mecheres echlalew ?yaw adis slehonku nw bro
Jan 14, 2026መጀመሪያ 3ኛ ወገን ኢንሹራንስ ያስፈልግሃል። እሱ 2ሺ ብር ምናምን ነው። ከዛ ቦሎ ቤት (ተሽከርካሪ) ማስመርመሪያ ቤት ሄደህ ማሳየት ነው። እዛ ደሞ ክፍያው ትንሽ ነው።
Jan 15, 2026