Hey guys ተንቀሳቃሸሰ Wi-fi ለመግዛት ፈልጌ ነበረ , ከዚ በፊት የገዛቹ ወይም በደንብ ምታውቁ ሰዎች እንድታማክሩኝ ነው 1 router የቱ ይሻላል እኔ ያሰብኩት የ safaricom ቅመም 4000-5000 እና በየወሩ ምን ያህል ይከፈላል ከስንት ጀምሮ ነው ያለው እና የ ቴሌ ምንያህል ነው ፍጥነትስ የቱ ይሻላል በቃ overall yalewn negerr tell me thanks 🙏🙏🙏
Jan 14, 2026I bought this from Safaricom shop on September but now I got a new phone to use my safari internet so I have no use for this one , I'll sell it to you if you're interested
Jan 14, 2026