SecretS586
#personal
ሰላም ሰዎች... የዚህን ህልም ፍቺ ንገሩኝ በመኪና መጓዝ እና ሁሌ መሀል ላይ መወረድ ያሰብኩበት ቦታን አልፎ ሄዶ መሀል ላይ መውረድ ምንድነው ፍቺው ??
Jan 14, 202612 engagements
ሰላም ሰዎች... የዚህን ህልም ፍቺ ንገሩኝ በመኪና መጓዝ እና ሁሌ መሀል ላይ መወረድ ያሰብኩበት ቦታን አልፎ ሄዶ መሀል ላይ መውረድ ምንድነው ፍቺው ??
Jan 14, 2026መኪናው አሁም የምታቅደውን የሂወት እቅድ ይወክላል አንተ የምትነዳው ከሆነ የሂወትክን ውሳኔ ባንተ መንገድ እየሄደ ነው ሰው የሚነዳው ከሆነ በሰው እየተመራክ ነው ያሰብከውን ቦታ ማለፍ የፈለከውን እንዳጣህ አይነት ነገር መሃል መውረድ ውሳኔ ላይ ትቸገራለህ አሁን ያለህበት አያስደስትክም
Jan 14, 2026በል መኺና እንዳይበላኽ ከዳር ላይ ውረድ ሌላ ጊዜ !
Jan 15, 2026ሲሳይ ነው
Jan 14, 2026