ሁሉን ነገር ለመተቸት ቀደም ቀደም የምትሉ ሰዎች ያ ሁሉ ዶክተር አብይ የደከመለት ስራ ሀገር እንዴት እንደሚያኮራ ትላንት ተመለከታችሁ? አስቡት እነዚህ ሁሉ ነገሮች ባይኖሩ speed የት ነበር የሚሄደው? live chat ላይ ያዮ የነበሩ አንዳንድ ተከታዮቹ አፍሪካ አይመስልም ሲሉ ነበር። አዲስአበባ ፍፁም የተለየ ከተማ እየሆነች ነው። ያኔ ገና Unity ፓርክ ሲሰራ "ሰዎች ከውጭ ሲመጡ የሚያዩት ደህና ነገር የለንም" እያለ ይናገር ነበር። ራዕዩ ሰርቷል👏 እንደ ሀገር ኮርተናል። የአፍሪካ ዋና ከተማ መሆናችንን በተቻለ መጠን አሳይተናል። ገና ወደፊት ደግሞ አስቧት ለመተቸት ብዙዎቻችን ፈጣን ነን አሁን ደግሞ እናመስግን
Jan 14, 2026That’s his job. Our taxes fund the country, not his generosity. Stop praising basic duties while people are dying and he’s looking away.....egna negn memesgen yalebn
Jan 14, 2026