#politics
ሰሞኑን በጣም እየሰማሁት ያስግረመኝ ነገር ስለሆነ ነው. ከ ኢትዮጵያ ሳኡዲ አረቢያ ምትበልጥባቹ ሙስሊሞች አላቹ? ማለት ምናልባት የሆነ ቀን ሁለቱ ሀገራት ባይስማሙ ሳኡዲን ሳታንገራግሩ የምትመርጡ
Jan 14, 20265 engagements
ሰሞኑን በጣም እየሰማሁት ያስግረመኝ ነገር ስለሆነ ነው. ከ ኢትዮጵያ ሳኡዲ አረቢያ ምትበልጥባቹ ሙስሊሞች አላቹ? ማለት ምናልባት የሆነ ቀን ሁለቱ ሀገራት ባይስማሙ ሳኡዲን ሳታንገራግሩ የምትመርጡ
Jan 14, 2026ሳኡዲም ፣ ኢትዮጵያም ቢሆኑ ከ አፈር የዘለለ ነገር የላቸውም ፣ እምነታችን እስልምና እንደሚለን ከሆነ "ከተበዳይ ጎን ቁም ፣ በዳዩ ወላጅህ እንኳን ቢሆን" ሳዉዲ እኛን ለመበደል እስከመጣች ድረስ ሃገራችንን እስከመጨረሻው እንከላከላለን ። በዛ ተረዳው ። አንድ ሰው በደፈናው ፣ በግርድፉ የራሱ ብሄር ። የራስህ ዜጋ ስለሆነ በእዉርነት ዪደግፍ የሚል ሃሳብ የለኝም።
Jan 14, 2026ፍትሀዊ ሁኑ በነፍሶቻቹም ላይ ቢሆን ብሎ የሚያስተምር እምነት ነው ያለን እና ከእውነተኛው ጎን ነው ምን ቆመው። በሰዎች ላይ ያለን ጥላቻ ፍትሀዊ እንዳንሆን እንዳይገፋፋን ሲነግረን ቁርኣን እንዲህ ይላል👇👇 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ኹኑ፡፡ ሕዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ፡፡ አስተካክሉ፡፡ እርሱ (ማስተካከል) ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ " ቁርዐን 5:8 እና ምንጊዜም እውነተኞች እና ከእውነተኞች ለመሆን እንጥራለን።
Jan 14, 2026በዳይ እናት እና አባትህም ቢሆኑ እራሱ ከተበዳይ ጎን ቁሙ ነው የሚለኝ
Jan 14, 2026