SoftDingo34112.5
#business
የሻማ ማምረት ቢዝነስ ልጀምር ነው ግራ የገባኝ ነገር ለማን ነው ማስረክበው?እና ደግሞ እንዴት ነው ጥራቱን አምነው የሚረከቡኝ??
Jan 13, 20262 engagements
የሻማ ማምረት ቢዝነስ ልጀምር ነው ግራ የገባኝ ነገር ለማን ነው ማስረክበው?እና ደግሞ እንዴት ነው ጥራቱን አምነው የሚረከቡኝ??
Jan 13, 2026የምታስረክበው ለሱቆች እና ቤተክርስቲያን ለሚሸጡ ሰዎች ነው። የገበያ ትስስር ስለሌለህ እየዞርክ የምትሰራውን ሻማ ማስተዋወቅ አለብህ። ዋጋ ቀንሰህ ደንበኛ መፍጠር ነው ዋናው ነገር። የሻማው ጥራት የኢራኑ እና የቻይናው ዋክስ አለ።ብዙ ሰው ደባልቆ ነው የሚሰራው የቻይናው ግን ረጅም ሰዓት ይቆያል። በተረፈ ብዙ እያመረትክ መሸጥ ስትችል ነው ትርፍ የሚኖረው ስራው።
Jan 14, 2026አመሰግናለሁ ብሮ🙏
Jan 14, 2026