ቤት ውስጥ ታላቅ ነኝ ። እድሜዬ 25 ሲሆን ከግቢ ልወጣ ወራት ነው የቀሩኝ ። በህይወቴ ፈሪና የተሸናፊ ስነልቦናን የተላበስኩ ነኝ ፣ relationship specially ከ ሴቶች ጋር ኖሮኝ አያውቅም ፣ ባጠቃላይ introvert አይነት ሰውም ነኝ ። ለተግባቦት የሚያስፈልግ energy yelegnm😔ከዛ የተነሳ ሰውን እርቃለሁ፣አንዳንዴ የማገባ ሁሉ አይመስለኝም ሲበዛ self conscious ነኝ ፣ አካባቢዬ ላይ የሚካሄደው ነገር (በፋሚሊ ዙሪያ)በጣም የሚያሳስበኝ እና ለሁሉም ኃላፊነት ያለብኝ እንደሆንኩ ይሰማኛል ፣ ለጭንቀትም ይዳርገኛል ።በህይወቴ ምንም ነገር አልሞከርኩም ፣ በቃ እበላለሁ እማራለሁ ፣ እኖራለሁ ። I feel like I am not doing anything in my life. አንድም ጠንካራ ስነልቦና ስለሌለኝ ሁሌ ራሴን ወቀሳ ብሎም suicide አስባለሁ ። መጨረሻዬ ራሴን ማጥፋት ይመስለኛል ።ምን ማድረግ ይኖርብኛል
Jan 13, 2026Stop sega & porn videos እመነኝ ህይወትህ ይቀየራል 👌 ለኔ ስለሰራልኝ ነው እኔ እና አንተ የምንለያየው በስም እና እድሜ ብቻ ነው!
Jan 13, 2026