Gigity214
#personal
ፖስፖርት ለማሳደስ ብዬ system ላይ register ሳረግ የልደት certificate ቁጥር 17 digit ካልሆነ ይላል፡ የኔ ደሞ 16 digit ነዉ፡ ደሞ ከዚ በፊት ያወጣሁት በራሱ certificate ነዉ፡ ምንድነዉ መፍትሄዉ??
Jan 13, 20266 engagements
ፖስፖርት ለማሳደስ ብዬ system ላይ register ሳረግ የልደት certificate ቁጥር 17 digit ካልሆነ ይላል፡ የኔ ደሞ 16 digit ነዉ፡ ደሞ ከዚ በፊት ያወጣሁት በራሱ certificate ነዉ፡ ምንድነዉ መፍትሄዉ??
Jan 13, 2026LeMasades kehone weyResident ID or Passport number tetekem. Don’t use Birth Certificate.
Jan 13, 2026መጨረሻ ላይ 0 ቁጥርን አስገባበት የኦሮሚያ ከሆነ አንድ ቁጥር ስለሚጎል እንደዛ አድርግ🙏
Jan 13, 2026አመሰግናለሁ🙏
Jan 13, 20261 kutr chemrbeta😂🤣🤣🤣
Jan 13, 2026