Meryem23
#education
እባካችሁ Dir_Affiliate ላይ የሰለጠናችሁ ሰዎች ካላችሁ መረጃ ፈልጌ ነበር። መሰልጠን ፈልጌ ነበርና መረጃ ስጡኝ እስኪ። ማስታወቂያው ላይ በተገለፀው ልክ በወር 1000ዶላር ገቢ እያገኛችሁ ነው? ድርጅቱ ስራ አመቻቸላችሁ?
Jan 12, 20261 engagements
እባካችሁ Dir_Affiliate ላይ የሰለጠናችሁ ሰዎች ካላችሁ መረጃ ፈልጌ ነበር። መሰልጠን ፈልጌ ነበርና መረጃ ስጡኝ እስኪ። ማስታወቂያው ላይ በተገለፀው ልክ በወር 1000ዶላር ገቢ እያገኛችሁ ነው? ድርጅቱ ስራ አመቻቸላችሁ?
Jan 12, 2026Scammer nachew take care..... same as other networking marketer their main goal is to sale course that's all ...if you want to be professional marketer learn free online courses don't buy course
Jan 15, 2026