ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ ሲጠየቅ የምንሰማው ጥያቄ አለ ይኽም ምንድነው እናትህ ሚስትህ እና ልጅህ ውሃ ውስጥ ቢገቡ ቀድመኽ የምታወጣው ማንን ነው ? የሚል ጥያቄ ! ! ይኽን ጥያቄ ሴቶች እስኪ መልሱት በጣም የምትወጂው አባትሽ ልጅሽ እና ባልሽ ውሃ ውስጥ ቢገቡ ማንን ነው የምታወጪው ?
Jan 12, 2026Le lije
Jan 12, 2026ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ ሲጠየቅ የምንሰማው ጥያቄ አለ ይኽም ምንድነው እናትህ ሚስትህ እና ልጅህ ውሃ ውስጥ ቢገቡ ቀድመኽ የምታወጣው ማንን ነው ? የሚል ጥያቄ ! ! ይኽን ጥያቄ ሴቶች እስኪ መልሱት በጣም የምትወጂው አባትሽ ልጅሽ እና ባልሽ ውሃ ውስጥ ቢገቡ ማንን ነው የምታወጪው ?
Jan 12, 2026Le lije
Jan 12, 2026ይህ ጥያቄ ለአገቡ እና ለወለዱ ነው
Jan 12, 2026ልጄን❤️
Jan 12, 2026I’d choose my dad, I don’t have a husband and I’m not a mother yet, so right now my dad is the love of my life. I love kids so much like btm sayachew yasasugnal but there’s only one dad and he can never be replaced. Gn yaw kadankut behuala mentally unstable nw nehonew Maybe it’s different for women who are married with children so enesun meteyek nw more fair
Jan 12, 2026ማንም ሰው ለእናቱ ቅድሚያ መስጠት አለበት። የፈለገ ቢሆን አንዳንድ እናቶች ከአባትም ከባልም ከልጅም በላይ ለሰው ያሰፈልጋሉ እና በማንም አይተኩም።
Jan 13, 2026አብሬያቸው ገብቼ ኢንጆይ አደርጋለሁ ዋናተኞቼጋ 🏊♂️
Jan 12, 2026አባትና እናት ልጃቸውን ካላስቀደሙ የሆነ ችግር ያለ ይመስለኛል። ከባልና ከአባት ግን እንደሰዎቹ ሁኔታ የሚወሰን ይመስለኛል። ዝገት ባል እና ምርጥ አባት ካላት አባቷን ብትመርጥ። የተመታ አባት ከሆነም በተቃራኒው ።
Jan 13, 2026😂😂😂
Jan 13, 2026Abat keza bal keza lej ende ametatachew newa
Jan 12, 2026Abaten
Jan 12, 20264ኛ እራሴን ጨምራለው! አባቴ ማንነቴ ባሌም አካሌ ልጄም ምትኬ ነው 3ቱም የማይተካ,የማይወዳደር ቦታ አላቸው ስለዚህ ሁሉንም ማዳን ካልሆነ አብሬ ገባለው😐
Jan 12, 2026Abate yemslgnal
Jan 12, 2026