FaintCobra5944.5
#education
ስለ አዲስ አበባ uni ያለውን ሁኔታ መረጃ የምታውቁ ካላቹ ለመግባት ውድድር ያስፈልገዋል ከዛስ ብር አየከፈልን ነው የምንማረው ወይስ የድሀ ደሀ ከቀበሌ ማውጣት ይጠበቅብናል እና ከአዲስአበባ ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን አንቀበልም የተባለው ነገርስ እንዴት ነው?
Jan 12, 20267 engagements
ስለ አዲስ አበባ uni ያለውን ሁኔታ መረጃ የምታውቁ ካላቹ ለመግባት ውድድር ያስፈልገዋል ከዛስ ብር አየከፈልን ነው የምንማረው ወይስ የድሀ ደሀ ከቀበሌ ማውጣት ይጠበቅብናል እና ከአዲስአበባ ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን አንቀበልም የተባለው ነገርስ እንዴት ነው?
Jan 12, 2026man u got somethings wrong it's like this lemegbat fetna ale u take the test ena kalefk tigebaleh stmezegeb government(ke kebele tasifaleh) or self sponsored(eyekefelk) yhonal so its ur choice keaddis abeba wchi anikebelm altebalem eskemakew dres
Jan 12, 2026