ሁሉ ፒስ ቤተሰብ🥂 ሰለራሴ አንድ ሁለት ልበል እና ወደ ጥያቄየ ልግባ የግቢ ተማሪ ነበርኩ እና ግቢ እያለሁ ብዙ ህይወት አሳልፌያለሁ(ከችክ ጋር) እናም ከግቢ ስወጣ የተረዳዉት ከ 1 በላይ ቻክ ጋር አሸሸ ገዳየ ማለት ጊዜያዊ ጥቅም እንጅ አስፈላጊ አድለም እንዳለሆነ እና ጉዳቱ እንደሚበልጥ ተረድቸ። ከግቢ ከወጣሁ በኃላ በአንድ ፀንቸ ለመኖር ወስኜ ከ1 ቆንጅየ ከሆነች ልጅ ጋር ተዋዉቀን ማወዉራት ጀመርን ቀስ እያለ ቅርርባችን እያደገ ሲመጣ ' V' እንደሆነች ነገረችኝ እኔም ይበልጥ አከበርኳት። ከዛም ቅርርባችን ይበልጥ ሁኖ ፎንቆች ሆን። እሷም እኔም ከትዳር በፊት ምንም እንደማናደርግ ተስማማን። እሚገርመዉ ግን በፍቅር እየቀጠልን ባለንበት ሰዓት ''V' ነኝ ብላኝ የነበረች ልጅ ከወሬ ወሬ v እንዳልሆነች ነገረችኝ:: ከዛም ለምን መጀመሪያ እንደዛ አልሽኝ ለምን ትዋሽኛለሽ አልኳት። እምትወደኝ ከሆነ ከእነ እንከኔ ነዉ መቀበል ያለብህ እያለች ነዉ እኔ ግን ዉሸቷ ጎልቶ ታየኝ አሁን እንደዚ የዋሸች ትዳር ላይ ብንደርስም እንደማላምናት አሰብኩ እና ልተዋት💔 እያሰብኩ ነዉ. እና ምን ትላላቹ አስተያየታቹህን
Jan 12, 2026ችክ ? ቻክ? ፎንቆች 🤷♂?? ?? ግን ወደ ቁም ነገሩ ስንገባ እንዲህ አይነት ሴት አጠቅምህም ባይ ነኝ ውሸትን መሰረት አርጎ የጀመረ ፍቅር መዳረሻ ሊኖረው አይችልም ብዬ ነው ማስበው እና እዚህ ካንተ ጋር እንከኗ ድንግልናዋን ማጣቷ ሳይሆን ድንግል ነኝ ብላ መዋሸቷ ነው እና በዚህ ወሬዋ እንዳትጃጃል 😊
Jan 12, 2026