Ybmk216
#education
እንዴት ናችሁ ወገን🙌.. ስለ Exit exam ቀን የምታውቁት ነገር አለ ? ጥር ስንት እንደሆነ እና ደግሞ የዘንድሮውን የ Mechanical eng ጥያቄ የሚያወጡትን ግቢወች ካወቃችሁ ጀባ በሉኝ pls 🙌🙏
Jan 12, 20260 engagements

Jan 12, 2026