Help ur sister Guys Im soooo insecure about my body ena self confidence mnamn mnm yelegnm sew siyayegn sitastela yemilegn eymskegn nw sewoch sikerbugn mitelugn eymslegn eysheshuwachew nw mnm ayinet guwadegna erasu alikerbm yehonen nger worth yemaderg aymslegnm bachiru im not living my life .. how can i work on that pls
Jan 12, 2026በመጀመሪያ ሁሉም የራሱን ኑሮ ነው ሚኖረው ስልሽ አንቺ ለሰው ግድ የሰጠሽውን ያህል ምናምን ቦታ ሰቶ እንዲህ አይነት ነገሮች ላይ ትኩረት አርጎ እያሰበ ሚኖር ሰው ያለ አይመስለኝም ። ከእዛ ደሞ የምርም እንዲህ ሚያስቡ ሰዎች ካሉ ዋጋሽ በመልክ አይመዘንም እና ብዙ ልትጨነቂበት የሚገባ ነገር አይመስለኝም ። ለማንኛውም እንዲህ አይነት ስሜት ያመጣል ብዬ ማስበው እራስን ከሌላው ጋር ማነፃፃር ነው እና አንቺ አንቺ ነሽ እንዳንቺ ከዚህ በፊትም አልተፈጠረም ከዚህም በኃላም ሚፈጠር አይመስለኝም ለዛ ራስሽን ከማንም ጋር ባታነፃፅሪ መልካም ነው በተረፈ ራስሽ ላይ በደምብ ስሪ😊
Jan 12, 2026