Drhu36.5
#beauty
ሰላም ቤተሰብ እስኪ አማክሩኝ ፀጉሬ ስነከዉ እና ስታጠብ በጣም ደረቅ ነዉ እና አሪፍ ምትሉትን ለደረቅ ፀጉር የሚሆን ወንድ ልጅ መቀባት የሚችለዉን አሪፍ ቅባት ጠቁሙኝ🙏🙏
Jan 12, 20262 engagements
ሰላም ቤተሰብ እስኪ አማክሩኝ ፀጉሬ ስነከዉ እና ስታጠብ በጣም ደረቅ ነዉ እና አሪፍ ምትሉትን ለደረቅ ፀጉር የሚሆን ወንድ ልጅ መቀባት የሚችለዉን አሪፍ ቅባት ጠቁሙኝ🙏🙏
Jan 12, 2026Ketatebk behuala leave in conditioner tekebaw you can apply kibatun after the leave in conditioner
Jan 12, 2026Anatihn satasneka zelelawn bcha "dax" tekeba
Jan 12, 2026