Hey Fellas (23M) አጠር ለማድረግ ልሞክር ፍቅረኛ አለችኝ የተዋወቅነዉ ግቢ መጨረሻ ወራት ሲቀሩን ነበር የተለያየ ከተማ ስለምንኖር ተለያየን እና Long distance ሆኖ እየቀጠልን ነዉ ጥሩ Bond አለን Communication....she is Good Women...... እንደዛዉ Even ከምርቃት በኋላ አሁን ስራ እየሰራች ያለችበት ቦታ ሁለት ግዜ ሄጄ አግኝቻታለዉ እሷም Addis መጥታ ተገናኝተናል....Almost 1 አመት ሊሆነን ነዉ ነገር ግን ከብዙ ነገሮች አንፃር End up ምናደርግ አይመስለኝም.....እና ጥያቄዬ ምን አይነት ዉሳኔ ልወስን ፍቅራችን ያብቃ ወይስ አሁን እየተሰማኝ እንደለዉ ነገሮችን ዝም ብዬ ልቀጥል......ማለቴ በኔ እና እሷ መካከል የLoyality ምናምን ችግር የለብንም ግን am not feeling well After some times about the Relationship!! What should i do?? (Sorry ቋንቋ ስለቀላቀልኩ) Sitmekrugn Clear yalhone negr kale i can Reply🙏) Thanks
Jan 11, 2026What makes you feel this way?
Jan 11, 2026