Selam guys ከፍቅረኛዬ ትናንት ከከተማ ወጣ ብለን ነበር ከዛ ደርሰን ስንመለስ ወደ ገጠር ወጣ ወዳለ ቦታ ላይ መኪናዬ ተበላሸች የምር ከዚ በፊት አስቸግራኝ ረብሻኝም አታቅም የክፋቷ ክፋት ባልጠፋ ቀን ትናንት አዋረደችኝ ምንም network እና የሚያግዘኝ ሰው አማራጭ ሳጣ ፍቅረኛዬን አስገፋኋት እና ወጣን ከዛ በሰላም ተለያየን ከዛ ብደውል text ባደረግ ስልኳ አልሰራም አለኝ ቤተሰቦቿ hard mood ስለሆኑ ማታ ስታመሽ ተቆጥተዋት ይሆን ብዬ ለጓደኛዋ አሁን ደወልኩ ጓደኛዋም add call ላይ አድርጋው ምን ሆነሽ ስልክ ማታነሺው እያለሽ ነው ብላ ስጠይቃት እኔ የሱ መኪና ገፊ መካኒኩ አይደለውም ብላ ዘጋችው😳😅 ቆይ አማራጭ አጥተን መንገድ ላይ አጓጉል ቦታ ከምናድር ብዬ ባስገፋት is that red flag?🤯 ሃሳባቹን ስጡኝ b+🙏
Jan 11, 2026መኪና መግፋት ያስከፋት ኑሮን እንዴት ልትገፋው ነው ስትጋቡ😃?!
Jan 11, 2026