Guys I need your honest opinions my husband የዝችን ልጅ ታሪክ tv ላይ እያየሁ አይቶ በጣም Nervous ሆነ, ምን ይጠቅመኛል ብለሽ ነዉ የምታይዉ ብሎ, ልጅቷም negativeየምታወራዉ ነገሯ ይበዛል, ለማንም ሰዉ ታሪኳም ትምህርት የሚሆን አይደለም ብሎ እርይ አለ። i don’t understand, guys. I thought her stories were very useful, especially for other teenage girls, to protect them from this kind of manipulative person. She saved her life and her future children from a lifetime of trauma. አልገባኝም ለምን እንደረበሸዉ🤔🤔??
Jan 10, 2026ወንዱ ወጥቶ በእሱ በኩል ያለውን እውነት እስካልተናገረ ድረስ ምንም አስተማሪ ታሪክ የሚባል ነገር የለም ! ! አስተማሪ ታሪክ ከፈለግሽ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ ! ባልሽ ጥሩ ሰው ነው እሷን አትስሚ ብቻ ማለቱ እኔ ብኾን ጭራሽ ሶሻል ሚዲያም እንዳትጠቀሚ ልልሽ እችል ነበረ ! ! ገምቶ የሚያግማማ ነው የበዛው ! ! አርፋችኹ የራስችኹን ሕይወት ለማቃናት ሞክሩ የነገርን ዳሩን እንጂ መሐሉን ባልተረዳችኹት ታሪክና ፍጻሜው ካልታወቀ ሰው ለመማር መጋጋጡ ጤነኝነት አይደለም በራሱ. . . .
Jan 10, 2026