Geremegn532
#business
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እናማስ ዛሬ ከንግድ ወደ ቴሌብሬ ለካርድ ሳስተላልፍ እንዲህ የሚል መልዕክት ገባልኝ እና በፈጣሪ አስር ብር ሸልሞህ ነው በሉኝ መቸስ ኢችም ብር ሆና ቫት ሰርቪስ ምናምን እያለ አይቆርጥባትማ?
Jan 10, 20267 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እናማስ ዛሬ ከንግድ ወደ ቴሌብሬ ለካርድ ሳስተላልፍ እንዲህ የሚል መልዕክት ገባልኝ እና በፈጣሪ አስር ብር ሸልሞህ ነው በሉኝ መቸስ ኢችም ብር ሆና ቫት ሰርቪስ ምናምን እያለ አይቆርጥባትማ?
Jan 10, 2026Ke negd bank wede telebirr 5 birr betlek 10 birr new mikortew😂😭
Jan 10, 2026Not only 10 birr its 11.5 birr
Jan 10, 2026Man mangnawnm birr bilik 11 birr yikortal gd new
Jan 10, 2026Service charge eyale yemin shilmat nw
Jan 10, 2026zare gena nw ende yelakewu?
Jan 10, 2026