Cassiopeia1059.5
#technology
Graphics designerኦች አላቹ?? የሆነ ነገር ልጠይቃቹ ነበር የራሴ አምሃሪክ ፎንቶች ነበሩኝ እና ካንቫ ላይ አፕሎድ ለማድረግ ፕሪሚየም ሰብስክሪፕሽን ይጠይቃል እና የራሴን ፎንቶች አፕሎድ ማድረግ የምችልበት ሌላ ኤዲቲንግ ቱል ጠቁሙኝ
Jan 10, 20260 engagements

Jan 10, 2026