Gigity214
#personal
Guys ፋይዳ ተመዝግብ ሳምንት ሆነዉ ግን እስካሁን Text አልገባልኝም ፡ በጣም አስቸኳይ ያስፈልገኝ ነበር is there anything i can do?
Jan 10, 20263 engagements
Guys ፋይዳ ተመዝግብ ሳምንት ሆነዉ ግን እስካሁን Text አልገባልኝም ፡ በጣም አስቸኳይ ያስፈልገኝ ነበር is there anything i can do?
Jan 10, 2026Go to the nearest tele shop or fayda registration station n talk to them
Jan 10, 2026*9979# ብለህ ደውል በተመዘግብከት ስልክ ከዛ lost number milaw,simeta nkw
Jan 10, 2026*9779# 1 1
Jan 10, 2026