Aanooonymous4056
#personal
ቤተሰብ እንዴት አላችሁ ሳልታክት ምላሽ ምሰጣችሁ እህታችሁ በአንድ ሳይሆን በብዙ ልቤ ተሰብሯል አፅናኑኝ እባካችሁ 🥺
Jan 10, 20269 engagements
ቤተሰብ እንዴት አላችሁ ሳልታክት ምላሽ ምሰጣችሁ እህታችሁ በአንድ ሳይሆን በብዙ ልቤ ተሰብሯል አፅናኑኝ እባካችሁ 🥺
Jan 10, 2026ፈጣሪ ያፅናናሽ እህት አለም 😊
Jan 10, 2026Amen wendme❤️
Jan 10, 2026አይዞሽ ! ! "ቆ" "ቆፍ" ቅሩብ እግዚአብሔር ! ! እግዚአብሔር በእውነት ለሚጠሩት ኹሉ ቅርብ ነው ! እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረም ቅርብ ነው ! ወደ ዓለም ብንመለከት ልብ የሚሰብረው ብዙ ነው ! ! ዓለሙም ምኞቱም እንደሚያልፈው ሀዘናችንም የልብ ስብራታችንም ያልፋል ይጠገናል ዐዲስ ሰማይንና ዐዲስ ምድርን እናያለን ! ! እንመን እንታገስ ! ! እርስ በእርስ እንደጋገፍ ።
Jan 10, 2026አይዞሽ የኔ ቅመም የሰው ልጅ በመኖር ውስጥ የሚያጋጥመው አንዱ ጎን እና አይዞሽ ያልፋል👍
Jan 10, 2026እሽ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 10, 2026Mnew mn honesh
Jan 10, 2026ምን አገባን 😂 ሲጀመር ሴቶች u deserve more mesebaber😂😂
Jan 10, 2026