22 amete nw wend negn አረ ሰዎች እህቴ depressed ሆና ከቤት አትወጣም ስራም ሆነ ሙያ የመሞከር ፍላጎት የላትም የትኛውንም አይነት business የመስራት ፍላጎት እና በሚቀርባት ሰው ባማክራትም መልስ የለም እና እጄ ላይ 20-30k ብር አለኝ እና ቤት ውስጥ ሰርታ profit የሚያመጣ ቀለል ያለ small business ላስሞክራት አስቤያለሁ እናንተ ምን አይነት የbusiness idea ነው ያላቹ ምን አይነት ስራ ላስጀምራት ጨንቆኛል
Jan 09, 2026Tadla Ante alehat
Jan 09, 2026