guys please ቀልድ አይደለም የምታስቡትን እና እውነታውን እንድትነግሩኝ ነው የጓደኛዬ ፍቅረኛ midwife ነው። ወደ 3 አመት በሙያው ሰርቷል እና የሆነ ቀን ከሌሎች ጓደኞቼ ጋር እያወራን ወንድ midwife ሆኖ ከዛ ከሚስቱ ጋር የመስማማት እድላቸው ዝቅተኛ ነው። የተለያየ የሴት ልጅ እሙሙ እያየ ነው የሚውለው so ከባድ ነው የሚል ሀሳብ ተነሳ። ከስሜት ምናምን አንፃር ሳይሆን የ ሚስቱን uniquely ከእነዛ ለይቶ አያየውም። ማለት ሲያይ የሚውለውን ነገር ነው እሷ ጋ መቶም የሚያየው እና relationshipኣቸው ላይ ችግር ይፈጥራል አይነት idea እና እስቲ +vely ሀሳባችሁን ንገሩኝ
Jan 08, 2026😂😂😂weyene TU lela drity neger kemetasebu midwife selehon one of the most intense pain yemibalewun /labor/ selemiyay yemer ye set lijen pain yegebewal belachuh betasebus.
Jan 08, 2026