Anonmy369
#relationships
እኔምለው ሰዎች ፍቅረኛ ያላችሁ በምን strategy nw ያገኛችሁት እንዴት having bf/gf worthy ነው? እስኪ ዘርዘር አድርጋችሁ especially ladies ምክራችሁ ያስፈልገኛል እና another question ያለ ፍቅር ግንኙነት ዝም ብለን መኖር አንችልም ወይ ያው አልሳካ ካለ ምን ይደረግ any plan B Thank u for your answers
Jan 07, 202612 engagements