እንዴት አመሻችሁ ምን መሰላችሁ ጥያቄዬ ብዙ ሰው እንዲህ ይሰማው አይሰማው አላውቅም እና ብቻ እንዲህ አይነት ስሜት ሚስመችሁ እና መፍትሄውን ምታውቁ ንገሩኝ 1. ማያቸው እና ከጎኔ ያሉ ነገሮች የእውን ማለትም የምር እየሆኑ ያሉ አይመስለኝም ሁሉም ነገር እንደ ህልም መስሎ ነው ሚታየኝ 2.ሁለተኛ ደሞ ደስታ ወይንም መደሰት እንዴት እንደሆነ ሁላ አላውቅም ማለት ሁሌ ማዘን ምናምን ነገር ሳይሆን በቃ የተለዬ ሁኔታዎችን ማጣጣም አልችልም በቃ ከላይ እንዳልኩት ህልም ነው ሚመስለኝ ሰው እንዲህ ሆኖ ምናምን ሲለኝ እኔ አንዳንድ ነገሮችን ባስታውስም በቃ የምር አይመስለኝም እናም በተጨማሪም ያለፉ ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገሮችን በአብዛኛው ማስታወስም አልችልም አብዛኛውን ነገር ረስቼዋለሁ ። አንዳንዴ እንዲህ መሆኑ ያሳስበኛል እና ምታውቁት ነገር ካለ ጠቁሙኝ
Jan 07, 2026It's trauma respose, Idk in what situation you're rn but it is either cause of past trauma and your nervous system is still on survival mode or you're still living the trauma.
Jan 07, 2026