ጴንጤዎች ግን ለምንድነው ጧፍ የምታበሩት? ጧፍ የማብራታችሁ ምክንያት ምንድነው? ምንአይነት የመጽሀፍ ቅዱስ ማስረጃ አላችሁ? አብሩ ያላችሁ ሀዋርያ ማነው?
Jan 07, 2026Cuz slemiyamer nw ... Ketay tyake?...
Jan 07, 2026ጴንጤዎች ግን ለምንድነው ጧፍ የምታበሩት? ጧፍ የማብራታችሁ ምክንያት ምንድነው? ምንአይነት የመጽሀፍ ቅዱስ ማስረጃ አላችሁ? አብሩ ያላችሁ ሀዋርያ ማነው?
Jan 07, 2026Cuz slemiyamer nw ... Ketay tyake?...
Jan 07, 2026They just copying anything orthodox does
Jan 07, 2026ምክንያት የላቸውም ሲያረጉ አይተው ነው
Jan 07, 2026"የዓለም ብርሃን ናችሁ " ይላል ለዛ እንደ symbol nw Orthodox ነጭ የምትለብሱት ለምንድነው ? የመጽሐፍ ቅዱሰ ማሰረጃ
Jan 07, 2026ሌላ ምስጢር ኖሮት አይደለም የሚያደርጉት ብርሀን ያመለክታል። everything እኮ በቀጥታ መጽሐፍ ቅዱስ ለይ መጽሐፍ የለበትም። መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ማለት የቤተክርስቲያን ብቸኛው የማይሳሳተው ባለሥልጣን መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው። ይህን ስንል ግን ብዙዎች ተሳስተው የሚወስዱት ብቸኛ ባለስልጣን ነው ብለን ይመስላቸዋል። ይሄ ግን ስህተት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የማይሳሳት ብቸኛ ባለሥልጣንና ዳኛ ማለታችን መሆኑን ይዘነጉታል። ይሄን ልዩነት እንዴት ተቀመጠ ቢባል በቤተክርስቲያን የተለያዩ ሊሳሳቱ የሚችሉ ነገር ግን ሥልጣናት አሉ ከነዚህም ለምሳሌነት፦ ክሪዶች፣ ካታኪዝም፣ ኮንፌሽኖች፣ ጉባኤያት አንዳንዶቹ ናቸው። እነዚህም ደግሞ ሊሳሳቱ የሚችሉና በመጽሐፍ ቅዱስ መታረም ሚችሉ ናቸው።(የቤተክርስቲያን አባቶች ይሄን መስፈርት ሲጠቀሙ እንደነበር በብዙዎቹ ዘንድ የታወቀ ነው።) https://t.me/Yeshua_Apologetics_Ministry/858
Jan 07, 2026Because religion is dumb ppls game just like the rest of u and with ur outdated thinking
Jan 07, 2026Mn agebah?jl mnu sra fet new yhe ነፈዝ
Jan 07, 2026What is wrong with it? Is it a big deal?
Jan 07, 2026ስለሚያምር
Jan 07, 2026Mn agebah😂
Jan 07, 2026