pirmo72
#business
Selam ✋.. አ/አ ላይ በትንሽ ካፒታል ሊሰራ የሚችል ቢዝነስ ምንድን ነዉ? pls የምታዉቁ tell me
Jan 06, 20266 engagements
Selam ✋.. አ/አ ላይ በትንሽ ካፒታል ሊሰራ የሚችል ቢዝነስ ምንድን ነዉ? pls የምታዉቁ tell me
Jan 06, 2026የትኛውም የ ኢትዮጵያ ክፍል ምንም አይነት ስራ ለመጀመር ካበብሽ በትንሹ 45 ሺ ብር ያስፈልግሻል ከዛ ያነሰ ከሆነ ግን ስራውም እየወረደ ይመጣል
Jan 06, 2026Would importing stuff from foreign countries be of an interesting business idea for you
Jan 06, 2026