#relationships
ከዚ በፊት 8 ክፍል እያለሁኝ ነበረ ልጁን የማዉቀዉ ያኔ ከሰላምታ የበለጠ ምንም የለንም አሁን ከ 5 አመት በኋላ ዛሬ አየሁት በስራ ምክነያት ነዉ መሰለኝ እኔ ወደምሰራበት አካባቢ ብቅ ብሏል ሰሞኑን በጣም ቆንጆ ሆኗል በጣም ከምላችሁ በላይ ግን ዝም አለኝ ከዚ በፊት እንደማንተዋወቅ አድርጎ እንዴት ነዉ ማናገር የምችለዉ ከሀሳቤ ሊወጣ አልቻለም ድረሱልኝ
Jan 06, 202610 engagements