Zenith8.5
#religion
አማን ነው ቤተሰብ 1.ከደብረዘይት/ ከአዳማ/ሞጆ ወደ ዙቋላ አቦ ለመሄድ እንዴት ነው የምንሄደው 2.በየጊዜው ወደ ዙቋላ አቦ የሚሄዱ መኪኖችስ ይገኛሉ? 3. እዛ ለጥቂት ወራት ያህል ተቀምጦ መጠመቅ ይቻላል አይደል ? [ይቻላል ብለውኝ ነበር]
Jan 06, 20261 engagements

Jan 06, 2026