ከባድ ጭንቀት እንዴት ነው hundle የምታረጉት እንቅልፍ የሚነሳ ጭንቀት how to hundle it? ምንም እኮ ጎሎብኝ አይደለም ግን በቃ እንደዚው ስብሰለሰል አድራለው🥺ቤተሰብ ላይ dependent ብሆንም ነገ ደና ነገር ላይ እንደምደርስ አምናለሁ ግን በቃ እረፍት የሚነሳ ጭንቀት አለብኝ pls እንዴት ላቁም አዕምሮዬ አሁን አሁን ነገሮችን loose ማድረግ ጀምሯል😭age 21 male ከጭንቀት የወጣቹ እና የሰራላቹ any tips pls🙏
Jan 06, 2026Mentally sick Try to start work. Any kind of work that helps you connect with people.
Jan 06, 2026