ሰላም ወገኖቼ 🤯ዛሬ ያየሁት ነገር ለማመን በጣም ከበደኝ ዘመድኩን እነ ዶ/ር ሮዳስንና ሀኪም አበበችን በጣም የሚሳደብ መልክት በ Telegram ላይ ፅፎ አየሁ አእላፋት ዝማሬንም ሲቃወም ነበረ ግራ ገባኝኮ እስኪ ሀሳብ ስጡኝ
Jan 05, 2026ለምን አርፈክ ኑሮክን አኖርም?
Jan 06, 2026ሰላም ወገኖቼ 🤯ዛሬ ያየሁት ነገር ለማመን በጣም ከበደኝ ዘመድኩን እነ ዶ/ር ሮዳስንና ሀኪም አበበችን በጣም የሚሳደብ መልክት በ Telegram ላይ ፅፎ አየሁ አእላፋት ዝማሬንም ሲቃወም ነበረ ግራ ገባኝኮ እስኪ ሀሳብ ስጡኝ
Jan 05, 2026ለምን አርፈክ ኑሮክን አኖርም?
Jan 06, 2026ለምንድነው ያን ቀውስ still mitsemaw... Esun misemu sewoch eko retarded yehonu berasachew maseb maychilu memgawoch nachew
Jan 06, 2026Zemedkun eko beshtgna nw zare nw ende yemtakewu asmesay yehon sew nw
Jan 06, 2026Yesu mesadeb sayhon migermew, ante dedebu esun kuch bleh mtsemaw nw mtgermew
Jan 06, 2026ቦታ ለምን ትሰጣላቹ ለ tube ጡረተኛ? ስንት የራሳችንን ሰዎቼ አስተምሮ ከመመለስ ይልቅ ጥምብ እርኩሳቸውን ዘርክርኮላቸው ዳግም መታየት አፍረው እንዲመነፍቁ ያረገን ለይቅርታ እንኳን ፋታም ያልሰጣቸው ለስንት ነብስ መጥፋት ተጠያቂ የህነን ሰው ቦታ ለምን ትሰጣላቹ?
Jan 06, 2026ፅሁፉን አላነበብኩትም እሱን ሰውዬ መከተል ካቆምኩ ቆየው ግን የሐኪም አበበችን ማቀው ነገር የለም ሌሎቹን መተቸቱ ልክ ነው የሀገር የሀይማኖት የማህበረሰብ ጠላት ናቸው ከየቱኛውም የ ኢትዮጵያ ጠላት ባላይ የነሱ ይከፋል
Jan 06, 2026ምክንያትህ ምንድነው እንዲህ ያልክበት
Jan 07, 2026It is crazy people even listen to him.
Jan 06, 2026