Honestyyy386
#personal
ለ አእላፋት ዝማሬ ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ ያለው መንገድ የሚዘጋ ከሆነ እንዴት ነው የሚኬደው ? ታክሲ ይኖራል ?
Jan 05, 20267 engagements
ለ አእላፋት ዝማሬ ከመገናኛ ወደ መስቀል አደባባይ ያለው መንገድ የሚዘጋ ከሆነ እንዴት ነው የሚኬደው ? ታክሲ ይኖራል ?
Jan 05, 2026Related question ... ስንመለስስ?
Jan 05, 2026Wede ayat kehonk be bus 20 birr new mehed tchilal taxi demo i guess ke urael jemro yinoral
Jan 06, 2026ዑራኤል ጋር ነው የሚዘጋው እስከዛ ድረስ ክፍት ነው
Jan 05, 2026gimash menged yinoral
Jan 05, 2026Ke 6 seat behuala new
Jan 05, 2026@aiworld4
Jan 05, 2026my question also
Jan 05, 2026