📣ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው‼️ ©🗣️EMFS Circle|የኢትዮጵያ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ስብስብ🗣️ 🔈ላለፉት 2 አመታት የኡማው መሰረት የሆነችውን እንስት ለማብቃት ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በኦንላይን ስንሰራ የቆየን ሲሆን ለ2018 መርሐግብራችን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና የሀይስኩል ተማሪ የሆነችን እንስት የስብስባችን አካል ለማድረግ ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርሽ በታላቅ ደስታ ነው!! 🚨ለዚህ አመት የተያዙልሽን 10 ምርጥ ኪታቦችን እናስተዋውቅሽ❗️ ➖1️⃣ هكذا تكون الأمهات ➖2️⃣ مختصر الداء والدواء ➖3️⃣ سابغات ➖4️⃣ الوسائل المفيدة للحياة السعيدة ➖5️⃣ التكوين العقدي لشخصية المسلم ➖6️⃣ الوصية الصغرى ➖7️⃣ أسوار العفاف: قبس من سورة النور ➖8️⃣منهج القرآن في بناء شخصية الفتاة المسلمة ➖9️⃣ منظومة سلم الوصول إلى علم الأصول ➖0️⃣1️⃣ الأرجوزة الميئية في ذكر حال أشرف البرية 🛡ትምህርቱ➖ 🆓ክፍያ የለውም 🚩በሳምንት ሁለት ቀን ከምሽቱ 3:00-4:00 በቴሌግራም ላይቭ ቻት ይተላለፋል❗️ 🚩አቴንዳንስ፣አሳይመንት፣ፈተና እና ሰርተፍኬት አለው ✔️ይህን ስብስብ በመቀላቀልሽ ሌላ ምን ታተርፊያለሽ? 📌በዲን የምትተሳሰሪያቸውን ውድ እህቶች 📌የእውቀት አድማስሽን የምታሰፊበት የመፅሀፍ ንባብ📚 book shelf🔖 📌ቲላዋሽን የሚያስውብልሽ የቁርአን ትምህርት 📌በተለያየ ርዕሰ ጉዳዮች ወርሃዊ ተጋባዥ እንግዶችና ሌሎች ነገሮች ይጠብቁሻል! ➡️ምን ቀረ⁉️ምዝገባ ብቻ‼️ 🔍ለምዝገባ ይህንን Google form ተጠቀሚ https://forms.gle/Mvz5kco7Bm4GURT4A ⛔️ምዝገባ ለ 15 ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ነባር እህቶችንም ይመለከታል❗️ ©ከሐኒፍ እስላማዊ ድርጅት ጋር በመተባበር ❕
Jan 04, 2026