#technology
ላለፉት 3 ቀናት ዋይፋይ አስቸግሮኛል... Sign in to a WI-FI network ይለኛል እና ለተወሰኑ ደቂቃዎች ይሰራና ለተወሰኑ ደቂቃዎች ደግሞ መልሶ ይቋረጣል ቀኑን ሙሉ በዚ መልኩ ነው የሚሰራው እና መፍትሄ የምታቁ ሰዎች ካላችሁ እስኪ መልስ ስጡኝ? አመሰግናለሁ!
Jan 04, 20262 engagements
ላለፉት 3 ቀናት ዋይፋይ አስቸግሮኛል... Sign in to a WI-FI network ይለኛል እና ለተወሰኑ ደቂቃዎች ይሰራና ለተወሰኑ ደቂቃዎች ደግሞ መልሶ ይቋረጣል ቀኑን ሙሉ በዚ መልኩ ነው የሚሰራው እና መፍትሄ የምታቁ ሰዎች ካላችሁ እስኪ መልስ ስጡኝ? አመሰግናለሁ!
Jan 04, 2026Tele dewul yastekaklutal
Jan 04, 2026Endezi aynet chgroch bzu gize ke routeru wey ke slk new chgru forget wifi belew ena dgami agenagnew ye routerunm bota keyrewna mokrew
Jan 05, 2026