Pt_Pt109
#health
ሰላም እንዴት ናችሁ፣ pls የህክምና ባለሙያዎች አንድ ነገር በሉኝ፣የእጄ መዳፍ እየተላለጠ አስቸገረኝ፣ ትንሽ የማሰካክ ስሜት አለው፣ ትንንሽ ሽፍታ በውስጥኛው ይታየኛል ፣በጠም ያልበኛል፣ በዚህ ምንክንያት እጄ ምንም ጥንካሬ እንዳይኖረ አድርጎኛል።
Jan 03, 20266 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ፣ pls የህክምና ባለሙያዎች አንድ ነገር በሉኝ፣የእጄ መዳፍ እየተላለጠ አስቸገረኝ፣ ትንሽ የማሰካክ ስሜት አለው፣ ትንንሽ ሽፍታ በውስጥኛው ይታየኛል ፣በጠም ያልበኛል፣ በዚህ ምንክንያት እጄ ምንም ጥንካሬ እንዳይኖረ አድርጎኛል።
Jan 03, 2026ወንድ ነህ አ?? ስራ ስራ እንጂ የኔ እህት እጅ ብታይ ምን ልትሆን ነው ስራ በደንብ ስራ ሚቀባባ ነገር አቁም እሱ ላብ ያመጣል
Jan 03, 2026Tolo bttayewu tsru nw
Jan 04, 2026It’s like probably skin irritation or hand escezma new mihonew ena tolo bttayew Melkam new wendme
Jan 04, 2026Okay thank u
Jan 04, 2026