kll552
#other
ደስተኛ ናችሁ?? ያልሆናችሁ ለምን? የሆናችሁም ለምን? ያልሆናችሁ መቼ ደስተኛ ምቶኑ ይመስላችኋል። Please ሁላችሁም ተሳተፉ ከቻላችሁ 🙏🙏
Jan 03, 202617 engagements
ደስተኛ ናችሁ?? ያልሆናችሁ ለምን? የሆናችሁም ለምን? ያልሆናችሁ መቼ ደስተኛ ምቶኑ ይመስላችኋል። Please ሁላችሁም ተሳተፉ ከቻላችሁ 🙏🙏
Jan 03, 2026ደስተኛ ያልሆንኩት ከቤተሰብ ጋር ስለምኖር እና ሀብታም ስላልሆንኩ ነው እና አንድ ቀን ግን ሀብታም እንደምሆን ተስፋ አለኝ
Jan 03, 2026አዎ በጣም ባለኝም በሌለኝም አመሰግናለው የለኝም ብዬም አልጨነቅም በሌለኝ ነገር ላይም ሰርቼበት አሻሽለዋለው
Jan 03, 2026Destegna negn because i have one life and am living it. Wether i suffer or relaxed. But am not satisfied
Jan 03, 2026What I feel is nah adelwm lbzu ngr arfjalew I know I won't be happy forever sayalflgn memot ymslgnal
Jan 04, 2026Egziyabher yrdah..... Demo bzu neger norot bzu sew destegna adelem.ena balen neger bcha destachinin memesret lik aymeslegnim
Jan 04, 2026Noone is happy all the time. But who cares? Feelings are overrated anyway
Jan 04, 20261,አደለሁም 2,በገንዘብ 3,... 4,ገንዘብ ሳገኝ
Jan 03, 2026እመብርሀን slalechgnn hulemm I'm happy 🥹🤍✨️
Jan 05, 2026