Toxicity475
#religion
ሰላም ቤተሰብ ለ አእላፋት ዝማሬ የግዴታ ነጭ ልብስ መሆን አለበት ማለት ነጭ t-shirt እና ነጠላ አለኝ ግን ሱሪ ማንኛውም መሆን ይቻላል?
Jan 03, 20265 engagements
ሰላም ቤተሰብ ለ አእላፋት ዝማሬ የግዴታ ነጭ ልብስ መሆን አለበት ማለት ነጭ t-shirt እና ነጠላ አለኝ ግን ሱሪ ማንኛውም መሆን ይቻላል?
Jan 03, 2026በቂ ነው!! ካለህ ግን ሙሉ ነጭ በነጭ
Jan 03, 2026Beki nw neger gn grey suri or nech binoreh tru nw everyone nech nw milebesew gn chgr yelewm wanaw tselotu ena mezmurun mekafel nw
Jan 03, 2026Bigeng melkam nw kalhonem chgr yelewm gdeta aymeslengm
Jan 03, 2026ዋናው መገኘትህ እንጂ ሌላው ሊያስጨንቅህ አይገባም።የምትችለውን ብቻ ለፈጣሪህ አቅርብ።
Jan 03, 2026Sigemre wend lij kelay becha new nech becha emilbsew lelaw chegre yelewem
Jan 03, 2026