THEONENU20
#other
#other ሰላም ቤተሰብ። እንደዚህ ስተኛ ጆሮ ላይ የሚደረግ ear plug የት ነው ማገኘው? ጓደኛዬ በጣም ያንኮራፋል እና እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም 😭
Jan 03, 20266 engagements
#other ሰላም ቤተሰብ። እንደዚህ ስተኛ ጆሮ ላይ የሚደረግ ear plug የት ነው ማገኘው? ጓደኛዬ በጣም ያንኮራፋል እና እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም 😭
Jan 03, 2026ለምዶብህ በኋላ አጠገብህ ላለ ሰው እየጮህክ ከምታወራ እሱ የሚተወውን ነገር መፈለግ አይሻልም beteseb
Jan 03, 2026አፍነህ ሸኛው😂
Jan 03, 2026Teras ly atastegnaw ayankorafm
Jan 03, 2026ግን በዛው አይቀርም ተቀርቅሮ
Jan 03, 2026