ሰላም ፍቅረኛዬ በጣም እንደሚወደኝ አዉቃለዉ ለኔ በጣም ጊዜ አለዉ ግን ምንም ያደርጋል ግን tg history ላይ ያለዉን የድሮ ex ፎቶዎቹን አጥፋ ስልዉ ቆይ ይሁን አሁን ሳይሆን ሌላ ግዜ አጠፊለዉ አለኝ 🤔ግራ ገባኝ normal ነዉ ብዬ ላስብ ወይስ እኔጃ ደሞ pp ላይ የኔን ፎቶ አድርጋል በትንሽ ነገር በጣም ይናደዳል ምንም በማያናድድ ነገር እንደ ቀልድ ባወራሁት ነገርም አሁንማ ከአፌ የሚወጣዉን ቃል ሁላ እየተጠነቀኩኝ ነዉ የማወራዉ እናም እንደመጀመሪያዉ አንገናኝም ስልክም እንደዛዉ እና ግራ ገባኝ እስቲ ምን ላድርግ
Jan 03, 2026