Guys አሁን ሄጄ library ሴቶችን approach ለማረግ ወስኛለው በgroup ይሁን ብቻዋን የተቀመጠችው ላናግር አስቢያለው እና እንዴት ልጀምር ምን ልበል ምንስ አልበል ምን አይነት ጥያቄ ልጠይቃት እና የማይጠየቅ ስልኳን ልቀበል ወይስ አልቀበል ለትንሽ ጊዜ አውርቼ ልሂድ ወይስ እስከመጨረሻው ከlibrary ወተን እስከቤቷ ድረስ ልሸኛት እያወራን እናም መጀመሪያ ላይ reject ብታረገኝ ምን ልበል ምን ላርግ ወይም ቁጭ ብለን እያወራን ከስሜቷ interested እንዳልሆነች ካወኩ ምን ላርግ እባካቹ መልሱልኝ ሴቶች እና ልምድ ያላቹ ወንዶች
Jan 03, 2026"Interested endalhonech kaweku mn larg" tf kinda question is that
Jan 03, 2026