Guys አሁን በምላቹ ነገር ሁላቹም judge ታረጉኛላቹ ትሰድቡኛላቹ አውቃለው ግን በውስጤ መያዝ በቃ መረረኝ እኔ አሁን ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በፊት ወላጆቼ ሙስሊም ነበሩ እናቴ ስትሞት በ3 አመቴ አባቴ ለአያቶቼ ሰጥቶኝ እሱ ተሰደደ ከዚያም እኔ ኦርቶዶክስ ሆንኩ ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ለወሲብ ነገሮች ንቁ ነኝ እናም 8 ወይም 9 አመቴ ላይ ከወንድ ጓደኛዬ ጋር ግንኙነት ፈጸምኩ ምንም ማውቀው ነገር የለም ቤተክርስቲያን ሄጄ አላውቅም በቃ በየቦታው ምሰማው ነገር ተፅዕኖ አሳድሮብኝ አደረግን ግን ብዙም ባላስታውስም እንደትውስታ በልጅነቴም ሙስሊም እያለው ከወንድ ጓደኞቼ ጋር እንደምንባልግ ብልጭ ይለኛል ከዛም ሲቀጥል የወሲብ video ማየት ሴጋ መምታት ጀመርኩ አሁንም ግንኮ ፈልጌ አይደለም አልቻልኩም ከዛ ትንሽ አደግ ስል ሰንበት ተማሪ ሆንኩ ቤተክርስቲያን ቀረብኩ ግን ምንም ልቀንስ አልቻልኩም እንደውም በጥፍ ጨመርኩበት የኔ ሀጥያትኮ ብዛቱ ከዛም ሲቀጥል ደሞ ዲያቆን ሆንኩ ድንግል እንዳልሆንኩ እያወኩ ይቅር ይበለኝ ታውቃላቹ ሴጋ መትቼ ቤተክርስቲያን አዳር እገባ ነበር አሁን እኔ አለመቀፀፌ አይገርምም ግን የድቁና ትምህርት ላይ ጎበዝ ብሆንም ግን ድምፄ አልተገራም ብሞክር እምቢ አለኝ በዚ እሰደብ ነበር ከዚያም በቃ
Jan 02, 2026ወንድሜ እኔ ካንተ ባላቅም እዚህ ምንም መፍትሄ አታገኝም ግን የፃፍከውን እሄንን የንስሀ አባትህ ጋር ይዘህ ብትሄድ እና ብትናገር ከፀፀትና ከጥፋተኝነት ትድናለህ የበፊት ማንነትህን ረስተህ አዲሱን ማንነትህን መኖር ትጀምራለህ ጊዜ ሳታጠፋ የንስሀ አባት ያዝ
Jan 02, 2026